Job Expired

company-logo

Labor & Property Management Department Manager

Ethio Agri - CEFT

------

5 years

Position

2020-11-26

to

2020-12-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሰው ሀብት ሥራ አመራር ወይም በህዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ድግሪ እና 05(አምስት)ዓመት የሥራ ልምድ፡፡
  • (ሆለታ አበባ ልማት ብቻ) ለተጠቀሰው የሥራ መደብ ኦሮሚፋ ቋንቋ እውቀት ያለው/ያላት፣

የሥራ ቦታ:

  • ሆለታ አበባ ልማት    (ሆለታ)
  • አየሁ ቡና ልማት (ጎጃም ኮሶበር አካባቢ)

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7(ሰባት)ተከታታይ የሥራ ቀናት(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣
  • አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፣
  • የሥራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ የተገኘ ሊሆን ይገባዋል፣
  • ቅጥሩ ከተፈፀመ በ15 ቀናት ውስጥ ከእዳ ነፃ ስለመሆኑ በመጨረሻ ይሠራበት ከነበረው መ/ቤት (ድርጅት)ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
  • የምዝገባው ቦታ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴያሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ግቢ ውስጥ፡፡ ከመገናኛ ወደ ኮተቤ መስመር በሚወስደው መንገድ፡፡

                        ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር