Job Expired

company-logo

Messenger

Faffa Food Share Company

job-description-icon

Transportation & Logistics

Delivery Service

------

1 years

2 Positions

2020-11-25

to

2020-12-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሥራ ደረጃ :- 2
  • የተፈላጊችሎታ መስፈርት :- 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 1ዐኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

How to Apply

  1. የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት ፐርሶኔልና ስልጠና ዋና ክፍል ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
  2. ከግል ድርጅቶች የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  3. የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው፡፡
  4. ደመወዝ በክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡
  5. የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11-4421755 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

ፋፋ ምግብ አክስዮን ማህበር