Job Expired

company-logo

Cleaning Service Supervisor

Commercial Nominees PLC

job-description-icon

Health Care

Environmental Health

------

1 years - 2 years

8 Positions

2020-11-30

to

2020-12-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ :- ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካባቢ ጤና ሳይንስ፣ በሣኒቴሪ፣ በቤት አያያዝና ላውንደሪ ሱፐርቪዥን፣ በነርሲንግና ጤና መኮንን ወይም በተመሣሣይ የትምህርት መስክ እንዲሁም በሰው ሀብት አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ :- ከምረቃ በኋላ ለዲግሪ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ለዲፕሎማ 2 ዓመት በፅዳት አስተባባሪነት የሥራ ልምድ ያለው
  • ሌሎች ተፈላጊ ችሎታዎች :- የፅዳት አገልግሎት ሥራዎች አውቀት ያለው
  • ብዛት :-8
  • ደረጃ :- V
  • ደመወዝ ብር :- 3,571.00
  • አበል በወር ብር :- የትራንስፖርት 350.00 , የቤት አበል 350.00 , የሞባይል 250.00
  • የሥራ ቦታ :- አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት

How to Apply

  • የምዝገባ ጊዜ፡ – ከህዳር 21 – 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት
  • የምዝገባ ቦታ፡ – ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት

ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ከሚገኝበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት እና አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 119 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ማሳሰቢያ

  • መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
  • አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

 


Related Jobs

about 1 month left

Best Western Plus Pearl Addis

Health and Hygiene Supervisor/Manager

Health and Safety Officer

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Occupational Health and Safety (OHS), Environmental Health and Safety (EHS), Food safety management, Public Safety or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: -  Develop and implement comprehensive hygiene and sanitation policies and procedures. - Conduct regular inspections of guest rooms, public areas, kitchens, and other hotel facilities to ensure cleanliness and compliance with established standards. - Manage waste disposal and recycling programs in accordance with environmental regulations.

Addis Ababa