Job Expired

company-logo

Personnel Record Officer

Ethio Agri - CEFT

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

3 years

Position

2020-11-30

to

2020-12-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- በሰው ኃይል አስተዳደር ወይም በሥራ አመራር ወይም በህዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ድግሪ እና 3(ሶስት)ዓመት የሥራ ልምድ፡፡
  • ብዛት :- 1(አንድ)
  • ደመወዝ :- በኩባንያው ስኬል
  • የሥራ ቦታ :- ዋናው መ/ቤት     (አዲስ አበባ)
  • የቅጥር ሁኔታ :- በቋሚነት

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7(ሰባት)ተከታታይ የሥራ ቀናት(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣
  • አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፣
  • የሥራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ የተገኘ ሊሆን ይገባዋል፣
  • ቅጥሩ ከተፈፀመ በ15 ቀናት ውስጥ ከእዳ ነፃ ስለመሆኑ በመጨረሻ ይሠራበት ከነበረው መ/ቤት (ድርጅት)ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
  • የምዝገባው ቦታ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ግቢ ውስጥ፡፡ ከመገናኛ ወደ ኮተቤ/ወሰን መስመር በሚወስደው መንገድ፡፡

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር