Job Expired

company-logo

Security & Other Services Supervisor

Commercial Nominees PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Security Management

------

2 years

4 Positions

2020-11-30

to

2020-12-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ :- የኮሌጅ ዲፕሎማ በፖሊስ/ወታደራዊ ሳይንስ ያለውና የአመራርነት(የመኮንንነት) ኮርስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል (የመቶ አለቃ፣ የሻምበልና የኢንስፔክተር ማዕረግ ያለው)
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ :- 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • ሌሎች ተፈላጊ ችሎታዎች :- እድሜው ከ50 ዓመት ያልበለጠ
  • ብዛት :- 4
  • ደረጃ :- VI
  • ደመወዝ ብር :- 3,600.00
  • አበል በወር ብር :- የትራንስፖርት 350.00, የቤት አበል 350.00, የሞባይል 350.00
  • የሥራ ቦታ :- አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት

How to Apply

  • የምዝገባ ጊዜ፡ – ከህዳር 21 – 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት
  • የምዝገባ ቦታ፡ – ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት

ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ከሚገኝበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት እና አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 119 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ማሳሰቢያ

  • መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
  • አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡