Job Expired

company-logo

Store Keeper Manager

Droga Pharma

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

2 years - 4 years

2 Positions

2020-12-01

to

2020-12-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ :- ዲፕሎማ በፋርማሲ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ :- 2 – 4 አመት በመድሃኒት እና የህክምና መገልገያዎች ማከፋፈያ ውስጥ መጋዘን ክፍል ኃላፊነት የሰራ
  • ብዛት :- 2
  • ደመወዝ :- በስምምነት ሆኖ ማራኪ

 How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈረቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የምታመለክቱበትን የሥራ መደብ ከሚጠቅስ ማመልከቻ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 (ሠባት) የሥራ ቀናት ከፓስተር አደባባይ ወደ ኳስ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ዋና መሥራቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻችን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

ሰ.ቁ፡ 0112734554/ 0941454055

Email ፡ hrmanager@drogapharma.com