Job Expired

company-logo

Security Officer

Enat Bank

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Military Training

------

3 years

Position

2020-12-07

to

2020-12-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Description

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት :-

  • ባንኩ ገንዘብና የከበሩ ማዕድናትን ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውር ከንብረቱ ጋር በመሆን ደህንነቱን መጠበቅና ማጀብ፣
  • የባንኩን ሠራተኞችና፣ የባንኩን ደንበኞችና ንብረቶችን ደህንነት መጠበቅ፣
  • ወደ ባንኩ የሚመጡ ከፍተኛ እንግዶችን ደህንነት መጠበቅና፣ተቀብሎ ማስተናገድ፣
  • የባንኩን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ቢሮዎች ደኅንነት መጠበቅ፣
  • ሌሎችም ተመሳሳይ ተግባራትን በቅርብ ኃላፊ ሲታዘዝ መፈፀም

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ :- በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ወይም በድሮው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና የውትድርና ወይም የፖሊስ ሥልጠና የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት እና በተመሳሳይ ሥራ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ያገለገሉ፣በተለይ በገንዘብ እጀባ ላይ ሥልጠና የወሰደ/ች ቢሆኑ ይመረጣል፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
  • ደመወዝ፡- በባንኩ ስኬል መሠረት
  • የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ፎቶኮፒውን ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያና አድራሻችሁን ከሚገልፅ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በባንኩ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 18401 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማን እንደ እናት