Job Requirement
- Required Qualification: BSC/MSc in civil engineering, Environmental Science or related field
- Overall Experience: Minimum of 8/ 6 years Experience as an Environmentalist in planning and./or Monitoring and Evaluation of Social Impact Assessment and/or analysis of Environmental and social Impact assessments.
Place of Work: Project
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 8549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726 በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ዘርፍ