Job Expired

company-logo

Senior Gender Specialist

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Social Science

Gender Studies

------

2 years - 4 years

Position

2020-12-09

to

2020-12-19

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ :- ኤምኤ ዲግሪ በሥርዓተ ፆታ፣ በማህበረሰብ ሳይንስ፣ ወይም ተመሳሳይ ቢኤ ዲግሪ በሥርዓተ ፆታ፣ በማህበረሰብ ሳይንስ፣ ወይም ተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ :- 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
  • የደመወዝ ደረጃ :- 10መነሻ
  • የደመወዝ መጠን :- 10,903
  • የቅጥር ሁኔታ :- በኮንትራት
  • የስራ ቦታ :- በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ