Job Expired

company-logo

Digital Librarian

Addis Ababa Institute of Technology (AAIT)

job-description-icon

ICT

Information System

------

6 years

2 Positions

2020-12-14

to

2020-12-26

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ :- ዲኘሎማ በላይብረሪ ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ስይስተምስ፣ ኢነፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ በኮምፒዩተር ሣይንስ፣የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/ችል
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ :-6 ዓመት በቤተ መፃህፍት ዳታ ላይና በኮምፒውተር የሰራ/ች
  • ደረጃ :- VIII
  • ደመወዝ :- 3934.00
  • ብዛት :- 2

ማሳሰቢያ

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት የሚጠበቅባቸው ሰነዶች

  1. የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
  2. የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት/ቴክኖሎጂ ፋኩሊቲ/ 5 ኪሎ
  3. የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  4. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  5. የብቃት ማረጋገጫ ለሚያስፈልጋቸው መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

How to Apply

ከታች የተዘረዘሩትን የሥራ መደቦች የሚጠይቀውን የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች የሰውሃብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክተር ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111261380