Job Expired
Nile Development & Services PLC
Health Care
Health Care Hospitality
------
5 years
Position
2020-12-15
to
2020-12-26
Full Time
Share
Job Description
መሠረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት
የኦሮምኛ ቋንቋ መናገር! ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችል
ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ (/የተ/የግ/ማህበር (Nile Development & Services PLC) በምዕራብ ሸዋ በኖኖ ወረዳ መቱ ስላሴ ቀበሌ ባለው ፕሮጀክት ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎችንና አሰፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) ቀናት ማመልከት ይቻላል፡፡
በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ (/የተ/የግ/ማህበር
የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765
አዲስ አበባ
Email :-humanresource.nds18@gmail.com