Job Expired
Mame Steel Mill PLC
Transportation & Logistics
Motor Bike Drivers License
------
2 years
Position
2020-12-15
to
2020-12-23
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ቃሊቲ ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የመኖሪያ አድራሻ: የመኖሪያ አድራሻ እንቁላል ፋብሪካ፣ሸጎሌ መንደር 7፣ሰሜን ማዘጋጃ፣ አዲሱ ሚካኤል፣ ሩፋኤል፣ሰባራ ባቡር፣ ዊንጌት፣ታይዋን ወይም ቦሌ መድሃኒያለምና አካባቢው ዙሪያ መሆን ይኖርበታል፡፡
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 18993 አዲስ አበባ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114-39 46 51 ወይም 0114-39 34 33 ይደውሉ፡፡