Job Expired
Belayab Cable Manufacturing PLC
Low and Medium Skilled Worker
Military Training
------
3 years
9 Positions
2020-12-15
to
2020-12-23
Full Time
Share
Job Description
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ከሃይሌ ጋርመንት ወደ ለቡ መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ከጀነራል መርካንታይል በስተጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይንም አዳማ ከተማ ቀበሌ 09 ወንጂ መንገድ በፋብሪካችን አስተዳደርና ፋይናንስ ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ እንዲሁም በኢሜል አድራሻ gm@belayacableplc.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ ለተጨማሪ መረጃና ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 0114711014 አዲስ አበባ ወይም 022220066/16 አዳማ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡