Job Expired
Shining Stone International Business PLC
Business
Human Resource Administration
------
3 years
2 Positions
2020-12-22
to
2020-12-30
Full Time
Share
Job Description
አድራሻ፡- ከለም ሆቴል ወደ 24 የሚወስደዉ መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ ድልድዩ ስር ቪቶሪዮ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አጠገብ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችንshiningstonejob@gmail.com ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 07 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ቀድሞ የተመዘገበ ቀድሞ ይጠራል፡፡
ስልክ ቁጥር- 0911225849/0116684284