Job Expired

company-logo

Senior Pipe Technician

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

2 Positions

2020-12-21

to

2020-12-27

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርትና የሙያ ዓይነት :- ቧንቧ ሥራ ቴክኖሎጂ
  • የትምህርት ደረጃ :- AD.Dp/10+3/10+2/10+1
  • የሥራ ልምድ :- 0/2/4/6
  • የሥራ ደረጃ :- 9
  • ብዛት :- 2
  • ደመወዝ :- በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት
  • የሥራ ቦታ ፡- ሙገር

ልዩ ጥቅም፡- የመኖሪያ ቤት፣ የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ ህክምና በራሱ ጤና ማዕከል ይሰጣል፡፡

How to Apply

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6/ስድስት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን እና በአዲስ አበባና ታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስ.ቁ. 011-237-90-15/0114403260/፤ፖ.ሳ.ቁ. 5782 አዲስ አበባ, 30749 ሙገር

Related Jobs

4 days left

Samanu Proudly Ethiopian

Assistant production Operator-PREP

Assistant

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


TVET Level 2 in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Support Cleaning: ensure work area is always clean and free from leakage, dirt, seed and impurities spillage. - Support operations: Assist in monitoring moving machineries, pressure and temperature gauges, and post cleaning status to ensure proper functioning

Addis Ababa