Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- በክሊኒካል ነርሲንግ ዲፕሎማና በሥራው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ ቦታ :- ዓለም ገና
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911 371469
ዓለምገና