Job Expired
Enat Bank
Low and Medium Skilled Worker
Police Training
------
3 years
Position
2020-12-21
to
2020-12-26
Contract
Share
Job Description
የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ፎቶኮፒውን ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያና አድራሻችሁን ከሚገልፅ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በባንኩ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 18401 እና ባህርዳር በሚገኘው ቅርጫፋችን በአካል በመቅረብ እስከ ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማን እንደናት! Enat Bank S.C P.O. Box 18401 Women applicants are highly encouraged