Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- በእንጨት ቴክኖሎጂ/ በኢንዱስትሪያል ዲዛይን/ በድራፍቲንግ/ በድራፍቲንግና ሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ/ በማኑፋክቸሪን ቴክኖሎጂ/ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ የኮሌጅ/ የሙያ ስልጠና ዲፕሎማ፣ በአውቶካድ ሥልጠና የወሰደና 1 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን የሰራ ወይም በድራፍቲንግ/ በኢንዱስትሪያል ዲዛይን/ በእንጨት ሥራ የ(10+2) ሰርቲፊኬት የአውቶካድ ሥልጠናና 3 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን የሥራ መደብ ላይ የሰራ
- ብዛት :- 2
- ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ ቦታ :-አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911 37146 ዓለምገና