Job Expired
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
Engineering
Textile Engineering
------
2 years - 4 years
Position
2020-12-22
to
2020-12-30
Full Time
Share
Job Description
በቴክስታይል ኢንጅነሪንግ፣ በቆዳ ቴክኖሎጂ፣ በጫማና አልባሳት ቴክኖሎጂ በመካኒካል/ሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህር ትዘርፍ በኤም.ኤስ.ሲ/በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
በውድድር ወቅት የስራ ልምድ የሚያዘው ከዲግሪ ምረቃ በኃላ የተገኘው ብቻ ነው፡፡
የሥራ ቦታ: አ/አ
ደመወዝ: 8768
ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት)
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ
ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ
አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0113 69 22 13/0113692610