Job Expired
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
------
4 years - 8 years
Position
2020-12-23
to
2020-12-30
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: አ/አ
ደመወዝ: 7632
ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት)
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ
ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ
አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0113692213/0113692610