Job Expired
Lion Security Service PLC
Business
Human Resource Administration
------
3 years
Position
2020-12-23
to
2021-01-01
Full Time
Share
Job Description
የት/ደረጃ: በሰው ሃይል አስተዳደር ወይም በቢዝነስ አድምንስትሬሽን ከታወቀ ዩንቨርስቲ በዲግሪ የተመረቀ ወይም የተመረቀች
የሥራ ልምድ: ከሰው ሃይል አስተዳደር እና ከጠቅላላ አገልገሎት ጋር በተያያዘ የሰራ/የሰራች፤ በፖሊስ ወይም በመከላከያ ሰራዊት የስልጠና ተቋማት ውስጥ ቢያንስ ለሶስት አመት የሰራ፤
እድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰዓት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ተፈላጊ ችሎታ: የኮምፒዩተር እውቀት በተለይም ዳታ ቤዝ ሶፍት ዊር አጠቃቀም ችሎታ ያለውለና ጥሩ የተግባቦት ችሎታ ያለው
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡-
የሥራ ቦታ: መገናኛ ላየን ሴኩሪቲሰርቪስ ዋናዉ ቢሮ
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ 7የሥራ ቀናቶች በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- መገናኛ ዘርፈሽዋል ት/ቤት በስተ ጀርባ 600 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘዉ ላየን ሴኪሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋናዉ ቢሮ ለበለጠ መረጃ፡- 0922464043/0976121212