Job Expired
Lion Security Service PLC
Hospitality
Tourism Management
------
3 years
Position
2020-12-23
to
2021-01-01
Full Time
Share
Job Description
የት/ደረጃ: እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም በመጀመሪያ ዲግሪ በቱሪዝም ማኔጅመንት የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: አግባብ ያለው የሥራ ልምድ በቱርጋይድ፣ በቱር ኦፕሬተር፣ በሆቴል ማኔጅመንት እና በሌሎች ተዛማጅ የሥራ መስኮች 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች መመረቂያ ነጥብ 3 እና ከዚያ በላይ
እድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰዓት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ተፈላጊ ችሎታ: እንግሊዘኛ ቋንቋ የመናገር፣ የመፃፍ እና የማዳመጥ ክህሎች ያዳበረ/ች ሌሎች ዓለም አቀፍ ቋንቋዎችን የሚችሉ ይበረታታሉ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡-
የሥራ ቦታ: መገናኛ ላየን ሴኩሪቲሰርቪስ ዋናዉ ቢሮ
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ 7የሥራ ቀናቶች በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- መገናኛ ዘርፈሽዋል ት/ቤት በስተ ጀርባ 600 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘዉ ላየን ሴኪሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋናዉ ቢሮ ለበለጠ መረጃ፡- 0922464043/0976121212