Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የሙያ ደረጃ IV/ዲፕሎማ/10+3 በሰፕላይስ ማኔጅመንት ፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
- የስራ ልምድ :4 ዓመት የሰራ/ች
- ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት:5
- የሥራ ልምድ የሚቆጠረው የተጠየቀውን የትምህርት ደረጃ ካጠናቀቁ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፣
በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣
ደመወዝ:6980
የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
How to Apply
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
- መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና
- የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 1ዐ2 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገለግሎት መምሪያ
ስልክ ቁጥር ፡- 0118883255/0114400308