Job Expired
Mirona Industry PLC
Transportation & Logistics
Public 2 Drivers License
------
2 years
Position
2020-12-29
to
2021-01-06
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ : ከ44 ማዞሪያ ወደ ሠንዳፋ በሚወስደው መንገድ 1ኪ.ሜትር ከፍ ብሎ (ለገበሪ)
መኖሪያ አድራሻው ገርጂ፣ መገናኛና ጎሮ ቢሆን ተመራጭ ነው፡፡
ለሥራ መደቦቹ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የት/ም እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን CV እና ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ
ሚሮና እንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር