Job Expired
Glorious PLC
Business
Human Resource Administration
------
2 years - 3 years
Position
2021-01-04
to
2021-01-16
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ:አ.አ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሃይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ቀድመው ለሚያመለክቱት አመልካቾች ቅድሚያ የምንሰጥ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0111575468