Job Expired
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Engineering
Agricultural Engineering
------
6 years - 11 years
Position
2021-01-05
to
2021-01-13
Full Time
Share
Job Description
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በእርሻ ምህንድስና፣ በሜካኒካል ምህንድስና በእርሻ አኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በማርኬቲንግ ወይም በሌላ ተመሳሳይ የትምህርትና የሙያ መስክ ሦስተኛ /ሁለተኛ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በዕቃ ማስመጣት /Import/ እና በሽያጭ ሥራ 6/11/13 ዓመት ወይም ለምህንድስና 4/9/ 11ዓመት እና ከዚህ ውስጥ 5/4/2 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የምዝገባ ቦታና ጊዜ፡-በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከሳሪስ ወደ ቃሊቲ በሚወስደው መንገድ ከባቡር የመጨረሻ ፌርማታ ከፍ ብሎ በቀድሞ የእርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት ድርጅት ግቢ በቢሮ ቁጥር 004 ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ነው፡፡
ከዚህ በላይ የተገለጸውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻ፣ CV፣ ከዋናው ጋር የሚገናዘብ የማይመለስ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በመያዝ በአካል ቀርቦ በመመዝገብ ወይም በፖስታ ቤት በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ሰው ሀብት ሥራ አመራር የፖስታ ሣጥን ቁጥር 6898 ስልክ ቁጥር 0114427239