Job Expired

company-logo

Process Engineer

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

------

0 years - 2 years

6 Positions

2021-01-04

to

2021-01-12

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርትና የሙያ ዓይነት: ኬሚካል ምህንድስና/ኢንዱስትሪያል
  • የትምህርት ደረጃ: BSc/ BSc
  • የሥራ ልምድ: 0/2
  • ብዛት:6

የሥራ ቦታ፡- ሙገር

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6/ስድስት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው

ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ልዩ ጥቅም፡- የመኖሪያ ቤት፣ የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ ህክምና በራሱ ጤና ማዕከል ይሰጣል፡፡

ስ.ቁ. 0112379015/0114403260/፤ፖ.ሳ.ቁ. 5782 አዲስ አበባ, 30749 ሙገር