Job Expired

company-logo

Senior Economist

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

job-description-icon

Finance

Economics

------

3 years - 5 years

Position

2021-01-06

to

2021-01-15

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • በኢኮኖሚክስ በአግሮ ኢኮኖሚክስ/በምግብ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህር ትዘርፍ በኤም.ኤ/በቢ.ኤ. ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች እና 3/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ የሚያዘው ከዲግሪ ምረቃ በኃላ የተገኘው ብቻ ነው፡፡

የሥራ ቦታ: አ/አ

ደመወዝ: 8768

How to Apply

ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ  አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0113 69 22 13/0113692610


Related Jobs

3 days left

Berhan Insurance S.C

Underwriting Officer II

Underwriting Officer

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


BA Degree in Economics, Management, Mathematics or in a related field of study with relevant work experience, out of which of which 2 years at Underwriting Officer 1 position

Dire Dawa