Job Expired

company-logo

Food & Beverage Controller

St. Gabriel General Hospital PLC

job-description-icon

Hospitality

Hotel Management

------

2 years

Position

2021-01-13

to

2021-01-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

St. Gabriel General Hospital

St. Gabriel General Hospital PLC was established in September 1996 and is the first private hospital of its kind in Ethiopia. St. Gabriel General Hospital has paved the way and continues to provide access to healthcare to both the local and international community’s here in Addis. Over the past 22 years, the hospital has served over 400,000 patients in both Outpatient and Inpatient departments.

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት

 በሆስፒታሉ አጠቃላይ የምግብ አቅርቦትና ዝግጅት ደንብ መሰረት ለህመምተኞችና ለውስጥ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ዓይነቶችን በመምረጥና የፍጆታ መጠኑን በመወሰን በወቅቱ ተገዝቶ እንዲቀርብ በማድረግ ጥራት ያለው ምግብ እንዲዘጋጅና እንዲቀርብ ማድረግ፡፡

የስራ መደቡ ዝርዝር ተግባራት

  1. ከቅርብ ኃላፊው በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ለህመምተኞችና ለውስጥ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ የምግብ ዓይነቶችን በመምረጥ ተገዝተው እንዲቀርቡ ያደርጋል፤
  2. የየቀኑንና የየሳምንቱን ፍጆታ መጠን በመለየት እንዲሁም የምግብ ፋብሪካ ውጤቶችንና ፍሬሽ የአታክልትና የምግብ ዓይነቶችን በመለየት በወቅቱ ተገዝተው እንዲቀርቡ ጥያቄ ያቀርባል፣
  3. የየዕለቱን የምግብ ፕሮግራም በማውጣት የተለያዩ ምግቦች ለተጠቃሚዎች በሰዓቱ የተዘጋጁ መሆናቸውን ያረጋግጣል፤
  4. ተገዝተው የሚቀርቡ የፋብሪካ የምግብ ውጤቶችና ፍሬሽ የአትክልትና የምግብ ዓይነቶችን በዓይነታቸውን እንደባህሪያቸው በመለየት በአስፈላጊው ቦታ በንፅህና መቀመጣቸውን ይከታተላል፣ያረጋግጣል፤
  5. የምግብ ቤቱና የካፍቴሪያው የመገልገያ ዕቃዎች ሁሉ በንፅህናና በጥንቃቄ እንዲሁም በእንክብካቤ መያዛቸውን ያረጋግጣል፤
  6. ስለምግብና ትኩስ መጠጦች ጥራትና ሁኔታ ከተጠቃሚዎች ገንቢ አስተያየቶችን እየተቀበለ አገልግሎቱን ለማሻሻል ጥረት ያደርጋል፤
  7. ማንኛውም ምግብ ለተጠቃሚ ከመቅረቡ በፊት በቅድሚያ በዕለቱ የተዘጋጁ ምግቦች ሁሉ ጥራታቸውን የጠበቁ መሆናቸውንና የጎደላቸው ነገር እንደሌለ ያረጋግጣል፤
  8. እያንዳንዱ የምግብ ዓይነቶች የሚያስፈልጋቸውን የኢንግራዲየንት መጠንን ይወስናል፣ የሚዘጋጁ ምግቦችም በዚሁ መጠን መሰረት መዘጋጀታቸውን ይቆጣጠራል፣ ያረጋግጣል፤
  9. ህመምተኞች ልዩ ምግብ እንዲዘጋጅላቸው ሲያስፈልግ ሁኔታውን ተከታትሎ እንዲዘጋጅ ያደርጋል፤
  10. ለህመምተኞች በሰዓቱ ምግብ መቅረቡን፣ ከተጠቀሙም በኋላ የምግብ ዕቃው መነሳቱንና የአካባቢው ፅዳት መጠበቁን ያረጋግጣል፤
  11. የትኩስ መጠጦችና ፈጣን ምግቦች ትዕዛዝ ሲኖሩ ለተጠቃሚ ደንበኞች/ተጠቃሚዎች ሳይዘገይ ንፅህናው ተጠብቆ መላኩን ያረጋግጣል፣
  12. ለካፍቴሪያውና ለምግብ ቤቱ የሚያስፈልጉ መገልገያ ዕቃዎች በወቅቱ ተገዝተው ሥራ ላይ እንዲውሉ ወቅቱን የጠበቀ ጥያቄ ያቀርባል፤
  13. የተበላሹ ምግቦችንና የፋብሪካ ውጤቶችን በመለየት ከአገልግሎት ውጭ እንዲሆኑ ውሳኔ እንዲሰጥባቸው ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፣ ሲወሰንም ያስወግዳል፤
  14. የምግብና መጠጥ ቤት መጋዘኑን በኃላፊነት ተረክቦ ይመራል፣ በየዕለቱ የሚያስፈልገውን መጠን በመገመት ወጭ አድርጎ በስሩ ላሉት ሠራተኞች ያስረክባል፣ ወጪ የሆነው ዕቃም ለተፈለገው ተግባር መዋሉን ይቆጣጠራል፤
  15. ድርጅቱ የተለያዩ በኣሎችን በሚያከብርበት ወቅት አስፈላጊውን የምግብና መጠጥ ፍጆታ ተመን በማውጣት በዝግጅቱ ላይ የሳተፋል፤
  16. ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ማንኛውንም ተጨማሪ ተግባራት ያከናውናል፡፡

Job Requirements

  • Diploma in Food and Beverage
  • A minimum of 2 years experience as a food and beverage controller.
  • Basic Computer skill

Required Number: 01 (one)

How to Apply

All interested and qualified applicants should send a Curriculum Vitae only by email to stgabrielhospitalhr@gmail.com or they can apply in person at office number 112.

 Address: Addis Ababa, Bole sub city, Woreda 04, 22 Mazoria on the way to Bole Medhaniyalem Church in front of Awraris Hotel.

Don't forget to write the position that you are applying for on the subject line of your email.

 Note: Please note that only short-listed candidates will be contacted

Related Jobs

1 day left

Inter Luxury Hotel

Senior F&B Cost Controller

Food & Beverage Controller

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Accounting, Finance, Hotel Management, F&B Operation or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Ability to analyze a large volume of complex financial information from many sources and create reports, forecasts, and projections - Strong problem-solving skills, including the ability to effectively address any issue in collaboration with others as appropriate - Ability to proactively identify and prevent potential problems

Addis Ababa

18 days left

Best Western Plus Pearl Addis

Housekeeping Supervisor

House Keeping

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Diploma in Hotel Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa