Job Expired
Sunshine Construction PLC
Low and Medium Skilled Worker
Security Management
------
4 years
Position
2021-01-22
to
2021-02-04
Full Time
Share
Job Description
አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና አራት አመት በጥበቃ ኃላፊነት የሠራ ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል ፤
እድሜ : ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይቻል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
Related Jobs
6 days left
Development Expertise Center (DEC) Ethiopia
Guard
Guard
Full Time
2 yrs
1 Position
Completion of 8th Grade with relevant work experience