Job Expired
National Alcohol and Liquor Factory
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
------
0 years
Position
2021-01-26
to
2021-02-03
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለተገለፀዉ የሥራ መደብ በሌቭል ደረጃ ለተመረቃችሁ አመልካቾች COC ማያያዝ ይጠበቅባችኃል፡፡
‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››
አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት
ስልክ ቁጥር 0118682192 / 0115535619