Job Expired

company-logo

Finance Section Manager

Chemical Industry Corporation

job-description-icon

Finance

Accounting and Finance

Position

2021-01-27

to

2021-02-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Summary

የፋይናንስ መምሪያ ተጠሪነቱ ለፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆኖ የሚከተሉትን ዋና ዋና ተግባራት ያከናውናል፡፡

  • የፋብሪካውን የሥራ ዘርፎች በማስተባበር የፋይናንስ ዕቅድና በጀት ያዘጋጃል፣ ገቢና ወጪዎች በዕቅዱ መሠረት መከናወናቸውን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጠራል፡፡
  • የፋብሪካውን የፋይናንስ ምንጭ ይጠቁማል፣ እንዲሁም የፋይናንስ አቋሙንና አዝማሚያውን ያመለክታል፡፡
  • የፋይናንሺያል በጀት ቁጥጥርና የኮስት ትንተና ያካሂዳል እንደአስፈላጊነቱ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወስድ ሀሳብ ያቀርባል፡፡
  • የፋብሪካው ሂሣብ በወቅቱ መዘጋቱንና በኦዲተሮች መመርመሩን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጠራል፡፡
  • የፋብሪካው ተሰብሳቢ ሂሣቦች በወቅቱ ገቢ መደረጋቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፡፡
  • ደመወዝና ልዩ ልዩ ክፍያዎች በወቅቱ መዘጋጀታቸውንና መከፈላቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፡፡
  • የፋብሪካው ንብረቶች በፋይናንስ ደንብና ሥርዐት መሠረት ተመዝግበው መያዛቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፡፡

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡-ቢ.ኤ /ኤም
  • ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት በአካውንቲንግ ናፋይናንስ ወይም ተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ፡- በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ/ች 8 ዓመት እና 4 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/የሰራች
  • በሁለተኛ ዲግሪ ላጠናቀቀ/ች 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና 2 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/የሰራች
  • በአምራች (Manufacturing) ዘርፍ የፋይናንስ ሕግና አሰራር ላይ በቂ ዕውቀትና ክህሎት ያለው/ያላት፣
  • በ’’IFRS’’ (International Financial reporting standard) ሞዴል ላይ በቂ ግንዛቤና ክህሎት ያለው/ያላት፣
  • ከፍተኛ የተግባቦትና የማስተባበር ክህሎት ያለው/ያላት፣
  • የፋይናንስና ተያያዥ ሪፖርቶችን የመተንተን ልምድና ክህሎት ያለው/ያላት፣
  • የሥራ ውጥረትን ተቋቁሞ ለረጅም ሰዓታት የመስራት ብቃት ያለው/ያላት፣

የሥራ ቦታ፡-አዳሚ ቱሉ -ባቱ/ዝዋይ(ለተ.ቁ.

  • የሥራ ደረጃ ፡- XV
  • ደመወዝ ፡-20,857 ብር/ ሃያ ሺህ ስምንት መቶ ሃምሳ ሰባት ብር/

ጥቅማ ጥቅም፡- በኮርፖሬሽኑየሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች ይሰጣሉ፡፡

ማሳሰቢያ፣

  • የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፤
  • ከፍ ብሎ ከተጠየቁት መስፈርቶች በላይ ያላቸው ባለሙያዎች ማመልከት ይችላሉ፣

How to Apply

አመልካቾች አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፤

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት

የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰው ሀብትና ሪከርድ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ

ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37 ወይም ዐ116 62 43 26 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ

Related Jobs

2 days left

Oromia Mining Share Company

Cost Accountant

Accountant

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

3 Positions


Master's or Bachelor's Degree in Accounting, Finance or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

7 days left

SNFD Bakery PLC

Senior Accountant

Senior Accountant

time-icon

Full Time

4 - 5 yrs

5 Positions


BA Degree in Accounting, Finance or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Managing financial statements, general ledger, and account reconciliations. - Ensuring compliance with accounting principles and tax regulations. - Preparing monthly, quarterly, and annual financial reports. - Assisting in budgeting, forecasting, and financial planning. - Reviewing and improving accounting processes for accuracy and efficiency.

Addis Ababa

about 21 hours left

Yes Express

Junior Accountant

Accountant

time-icon

Full Time

2 - 3 yrs

2 Positions


Bachelor's Degree or Diploma in in Accounting, Financial Administration, Banking, and Finance or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 21 hours left

Sons Industries PLC

Purchaser

Purchaser

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Bachelor's Degree or Diploma in Procurement & Supply Management, Accounting & Finance or in a related field of study with relevant work experience.

Addis Ababa

about 21 hours left

Beza Industry PLC

Accounts Head

Account Manager

time-icon

Full Time

8 yrs

1 Position


BA Degree in Accounting or Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 21 hours left

Dina Food Processing

Finance Manager

Finance Manager

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


MA or BA Degree in Finance, Accounting, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Develop and maintain long-term business plans and financial models. - Prepare and present financial forecasts, budgets, and variance analyses to senior management. - Analyze large volumes of data to identify trends, risks, and opportunities.

Adama