Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ: 6 ዓመት በሞያው የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣
- ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 20
ደመወዝ:6980
የሥራ ቦታ:ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
How to Apply
መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካÓች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት
የሰው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 1ዐ2 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገለግሎት መምሪያ ስልክ ቁጥር ፡- 0118883255/0114400308