Job Expired

company-logo

Claim & Complaint Service Expert

Ethiopian Meat and Dairy Industry Development Institute

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

6 years

Position

2021-01-27

to

2021-02-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ: ሥራ አመራር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ህዝብ ስራ አመራር፣ ሕዝብ አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ስራ አመራር፣ ትምህርት እቅድና ስራ አመራር፣ መልካም አስተዳደር፣ ሊደርሽፕ፣ የልማት ሥራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪ ኖሮት 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • የሲኦሲ ማስረጃ የሚጠይቁ የትምህርት ማስረጃዎች በተመለከተ የብቃት ማረጋገጫ መረጃው መያያዝ ይኖርበታል፡፡
  • የኮምፒውተር መሠረታዊ እውቀት ላላቸው ልዩ ትኩረት ይሰጣል፡፡
  • የሥራ ልምድ የሚጠይቅባቸው የሥራ መደቦ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ መሆን አለበት፡፡
  • ከተጠቀሱት ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ደመወዝ ብር: 6773.00 /ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሰባ ሶስት ብር/

ብዛት : XII

How to Apply

  • ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህናል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ ቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ውስጥ ነው፡፡
  • የፈተና ቀናት በውስጥ ሠሌዳ ላይ ይገለፃል፡፡
  • አመልካቶች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸው ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ስልክ ቁጥር ዐ11 4 33 1ዐ5ዐ/ዐ114 33 9566 ኢሜይል አድራሻ emdidirecordoffice@gmail.com ፖሣቁ 1573 ቢሾፍቱ


Related Jobs

4 days left

Kerchanshe Equipment

HR Assistant

Human Resource Officer

time-icon

Full Time

1 - 2 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in human resources, Business Administration, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Assist in the recruitment process, including posting job ads, screening candidates, scheduling interviews, and conducting reference checks. - Coordinate and conduct employee onboarding and orientation programs. - Maintain and update employee records (digital and physical) in compliance with legal requirements

Addis Ababa