Job Expired
Ethiopian Commodity Exchange
Business
Materials Management
------
2 years
Position
2021-01-27
to
2021-02-03
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ: 3333
የቤት አበል:800
የሙያ አበል: 400
የስራ ቦታ:አ/አ
ለተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ለየስራ መደቦቹ የተጠየቀውን ዝቅተኛ ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ እና የተጠየቀውን ትምህርት የምታሟሉ ወይም ከዚያ በላይ ትምህርት እና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ዋናዎቹን ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ፣
የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ በሚኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይሆናል፣
የመመዝገቢያ ጊዜ ከጥር 19—25 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ብቻ በተጠቀሱት ቦታዎች ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ አ.አ ዋናው መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115158181 ወይም 0115512734 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡