Job Expired

company-logo

Nurse

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

2 years - 6 years

Position

2021-02-03

to

2021-02-11

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:  ሌቭል 4/3/2 ቴክኒክና ሙያ በክሊኒካል ነርሲንግ
  • ልዩ ሙያ/ስልጠና:  የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ: 2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

የደመወዝ መጠን: 6,640

የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች

How to Apply

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

  • ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/