Job Expired

company-logo

Draftsman

Addis Ababa Water Sanitation Infrastructure Development

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Construction Skilled Worker

------

4 years - 6 years

Position

2021-02-09

to

2021-02-20

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • ደረጃ: 10
  • የትምህርት ደረጃ: ኮሌጅ ዲፕሎማ /ቴክኒክና ሙያ
  • የሰለጠነበት የትምህርት ዘርፍ:ድራፍቲንግ/ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ በተጨማሪም AUTOCAD, GIS ሥልጠና የወሰደ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:4/6 ዓመት

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ፤

How to Apply

  • የምዝገባ ቦታ፡- ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መወዳደር የምትፈልጉና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ፣ ህጋዊ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
  • አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሀና ሳኒቴሽን መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ልደታ መናፈሻ ወረድ ብሎ ጌጃ ሰፈር የውሃ ማጠራቀሚያ አጠገብ ከተገነባው ባለ ሰማያዊ መሰታወት ህንፃ ምድር ላይ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ አድራሻችን ለውሃና ሳኒቴሽን መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ፖ.ሣ.ቁ. 1436 ኮድ/1110፤ አዲስ አበባ ብላችሁ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በሥልክ ቁጥር 0118291321 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
  • ማሳሰቢያ፡- የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት የተሰራው ሥራ ከመቼ እስከ መቼ እንደሆነ የሚገልጽና ማስረጃውን የሰጠው ድርጅት ህጋዊ ማህተምና ፕሮቶኮል ቁጥር የያዘ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡ የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ የተሰጠ አገልግሎት ነው፡፡


Related Jobs

1 day left

Teklehaimanot General Hospital

General Service

General Service Officer

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Certificate in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

1 day left

3M Engineering and Construction PLC

Foreman

Foreman

time-icon

Full Time

5 - 6 yrs

1 Position


TVET Level IV or Advance Diploma in Construction Technology, Building Construction or in a related field of study with relevant work experience Location: Haramaya University project

Haramaya

5 days left

Al Asab General Transport and Contracting

Structural Foreman

Foreman

time-icon

Full Time

5 yrs

2 Positions


Completion of 12th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

5 days left

OVID Construction PLC

Back Loader Operator

Machine Operator

time-icon

Full Time

4 yrs

2 Positions


Machine Operator Driving License with relevant work experience

Addis Ababa

5 days left

OVID Construction PLC

General Foreman

General Foreman

time-icon

Full Time

6 yrs

4 Positions


TVET Level IV in Building Construction or in a related field of study with relevant work experience

Hosaena,Jimma,Addis Ababa

5 days left

OVID Construction PLC

Loader Operator

Machine Operator

time-icon

Full Time

4 yrs

2 Positions


Machine Operator Driving License with relevant work experience place of work:  Project(A.A and Out Of Addis Ababa)

Addis Ababa