Job Expired

company-logo

Guard

Tropical Mall

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Military Training

------

2 years

Position

2021-02-15

to

2021-02-21

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • የሥራ ልምድ፡- በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በገበያ ማዕከላት፣ ሆቴሎችና ተመሳሳይ ድርጅቶች ላይ የሰራ፡፡
  • ሙያዊ ሥነ ምግባር የተላበሰና ሥራን በጋራ መወጣት የሚችል
  • ወታደራዊ ስልጠና የወሰደና ሙሉ ጤናማ የሆነ የጥበቃ መመሪያዎችንና ህጎችን የሚያዉቅና እነዚህን ማስፈፀም የሚችል
  • በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል

የሥራ ቦታ፡ ትሮፒካል ሞል

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምዳቸዉን ኮፒ በማያያዝ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት ተከታታይ ቀናት ቦሌ ዋናዉ መንገድ ከሕብር ባህላዊ አዳራሽ ጎን በሚገኘዉ ትሮፒካል ሞል 12ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

  • ለበለጠ መረጃ 011-6-50-50-20