Job Expired

company-logo

Human Resource Officer

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Position

2021-03-08

to

2021-03-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በማኔጅመንት፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ቢዝነስ ማኔጅመንትና በመሳሰሉት ቢኤ/ኤም ኤ ዲግሪ
  • አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት
  • ደረጃ: 9
  • ደመወዝ: 6420.00

How to Apply

  • ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡2ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  •  የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3፣
  •  የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች ቀጥተኛ አግባብነት ያለው ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ የሠራ፤
  •  ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  •  አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፣
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 4049

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሰሜን ቅርንጫፍ


Related Jobs

4 days left

Trade Reem International Trading PLC

HR Administration

Human Resource Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


BA Degree Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Determine HR plan for the departments and prepare the companies - Prepare and execute Organizational recruitment and selection process. - Develop and execute performance appraisals schedule

Addis Ababa