Job Expired

company-logo

Coordinating Branch Office Monitoring & Evaluation Officer

Ethiopian Commodity Exchange

job-description-icon

Social Science

Agricultural Economics

------

4 years

Position

2021-03-08

to

2021-03-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት:በኢኮኖሚክስ፣ በእርሻ ኢኮኖሚክስ፣
  • የትምህርት ደረጃ: BA Degree
  • ለተጠየቁት ክፍት የሥራ መደቦች ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድና ክህሎት:በግብይት ሥራ አመራር፣ በንግድ ሥራ አመራር 4 ዓመት የሠራ/ች
  • ደረጃ:XI

የቤት አበል: 800

የሙያ አበል: 400

የሥራ ቦታ: ጎንደር

How to Apply

  • ከዚህ በላይ በቋሚነት ለመቅጠር ለተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ለየሥራ መደቦቹ የተጠየቀውን ዝቅተኛ ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ እና የተጠየቀውን ትምህርት የምታሟሉ ወይም ከዚያ በላይ ትምህርት እና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ዋናዎቹን ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ፣ ጎንደርና አካባቢው የሚኖሩ አመልካቾች ጎንደር ከተማ ፒያሣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ጎንደር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አብቁተ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • የመመዝገቢያ ጊዜ ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ብቻ በተጠቀሱት ቦታዎች ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ አ.አ ዋናው መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115158181 ወይም 0115512734 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡ኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን


Related Jobs

2 days left

International Rescue Committee (IRC) Ethiopia

Livelihood Manager

Livelihood officer

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Masater's or Bachelor's Degree in Agriculture, Agricultural Economics, Food Security, Rural Development, International Development, Economics, Disaster Risk Management or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Jointly with the ERD technical team to design and develop evidence-based food security, livelihood, and resilience-building projects including Theory of Change (TOC) and a logical framework with specific, measurable indicators. - Prepare detailed implementation plans for the program/project, including budget, activities, procurement, timelines, resource requirements, and roles of the team. Communicate these plans clearly to project and field staff through training and cascading information.

Harar