Job Expired

company-logo

Pharmacist

National Alcohol and Liquor Factory

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

3 years

1 Position

2021-03-15

to

2021-03-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት አይነትና ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በፋርማሲስት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ያላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:3 ዓመት

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››
  • አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ስልክ ቁጥር 0118-68-21-92