Job Expired

company-logo

Security Officer

Awash Bank

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Military Training

------

2 years

Position

2021-03-17

to

2021-03-23

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ 8 ክፍል ያጠናቀቀ
  •  የሥራ ልምድ : በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያለው
  •  እድሜ: ከ25 – 40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል

የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ

How to Apply

  • አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰባት ተከታታይ ቀናት ድረስ የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • አዋሽ ባንክ ዲፒዩቲ ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስየፖ. ሳ.ቁ 12638 አዲስ አበባ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡-  መጋቢት 05 ቀን 2013 ዓ.ም.