Job Expired

company-logo

Zones Investment Monitoring & Evaluation Officer

Ethiopian Meat and Dairy Industry Development Institute

job-description-icon

Social Science

Development Economics

------

6 years

Position

2021-03-16

to

2021-03-27

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡-በኢኮኖሚክስ፣ በድቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በግብርና ኢኮኖሚክስ፣ በማነጅመንት፣ በኮኦፐሬቲቭ ማኔጅመንትና ድርጅታዊ ልማት፣ በኮኦፕሬቲቭ ማርኬቲንግ ማንጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአግሪ ቢዝነስና ቫሊዩ ቼይን ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኢንቨስትመንትና ፋይናንስ፣ በኢንተርናሽናል ትሬድ ኤንድ ኢንቨስትመንት፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በሶሾሎጂ የመጀመሪያ ቢኤ ዲግሪና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ ላት

ደመወዝ : ብር 8,705.00 /ስምንት ሺህ ሰባት መቶ አምስት ብር/

ደረጃ : XIV

How to Apply

  • የሥራ ልምድ የሚጠይቅባቸው የሥራ መደቦ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ መሆን አለበት፡፡
  • ከተጠቀሱት ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህናል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ ቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡደን ክፍል ውስጥ ነው፡፡
  • የፈተና ቀናት በውስጥ ሠሌዳ ላይና በስልክ ቁጥራችው ይገለፃል፡፡
  • የሲኦሲ (CoC) ማስረጃ የሚጠይቁ የትምህርት ማስረጃዎች በተመለከተ የብቃት ማረጋገጫ መረጃው መያያዝ ይኖርበታል፡፡
  • የኮምፒውተር መሠረታዊ እውቀት ላላቸው ልዩ ትኩረት ይሰጣል፡፡
  • አመልካቶች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸው ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ስልክ ቁጥር ዐ114 33 1ዐ 5ዐ ዐ114 33 95 66 ኢሜይል አድራሻ emdidirecordoffice@gmail.com ፖሣቁ 1573 ቢሾፍቱ