Job Expired

company-logo

Mail Motorist

Yes Express

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

------

2 years

3 Positions

2021-03-16

to

2021-03-27

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ዝግጅት 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
  • የሥራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ተፈላጊ ችሎታ የሞተረኛ መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በፖስታ ድርጅቶችና በማንኛውም መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ሞተረኛ ሆኖ የሠራና ሁሉንም የአዲስ አበባ ክ/ከተሞች እንዲሁም ወረዳዎች በአጠቃላይ ቦታዎችን በሚገባ የሚያውቅ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ታታሪና ታማኝ የሆነ ከሰዎች ጋር የመግባባት ልዩ ችሎታ ያለው፡፡ እንግሊዘኛና አማርኛ በደንብ መጻፍና ማንበብ የሚችል፡፡
  • ፆታ: ወንድ
  • ብዛት: 3

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • የመመዝገቢያ ቦታ ሃያ ሁለት ጎላጎል ህንጻ ጎን ኳሊቲ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 ለሥራ መደቡ በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
  • ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0118126145/46/47/48/49/50 ወይም 0918341647 መደወል ትችላላችሁ


Related Jobs

3 days left

Amaco General Trading

Motorist

Motorist

time-icon

Full Time

2 yrs

4 Positions


Valid Motorcycle driving license and relevant work experience

Addis Ababa

7 days left

Alazar Mamo Construction Company Interior Design and Furniture

Motor cycle driver

Motorist

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


A valid motorbike driving license with relevant work experience

Addis Ababa