Job Expired

company-logo

Security Officer

Adera Medical Center

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Military Training

------

2 years

5 Positions

2021-03-17

to

2021-03-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤ በውትድርና ሙያ ስልጠና የወሰደና በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
  • ብዛት: 5

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አስተዳደር ቢሮ፤ ወይም
  • በኢ-ሜይል አድራሻችን adera.gimedicalcenter@gmail.com ማመልከቻና ሲቪን ብቻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡ከላይ ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ ቦታዎች በጤና ተቋም የተገኘ የሥራ ልምድ ተመራጭ ይሆናል፡ ለሁሉም አድራሻ፡ የመመዝገቢያና የሥራ ቦታ አደራ ህክምና ማዕከል ቦሌ ፊላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ ለበለጠ መረጃ 011 557 42 04