Job Expired

company-logo

Import & Export officer

Rest Trading PLC

job-description-icon

Business

Marketing and Business

------

4 years

3 Positions

2021-03-23

to

2021-04-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪበአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ፣ ማርኬቲንግ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ እውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ/ች
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ: – 4 ዓመትና ከዛ በላይ በአስመጪና ላኪነት ንግድ ድርጅት ውስጥ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • በቂ የሆነ የላኪነትና የአስመጪነት ሰነድ ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል
  • ከሀገር ውጪ የሚላኩ ምርቶችን የሀገር ውስጥ አቅርቦት እንዲሁም የውጭ ገበያ ፈልጎ ማግኘት የሚችል/የምትችል
  • የላኪነት ሥራን ከሀገር ውስጥ ግዢ አንስቶ እስከ መላክ ድረስ ያለውን ሂደት ጠንቅቆ የሚያውቅ/የምታውቅ
  • በቂ መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደ/ች እንዲሁም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል

ብዛት: 3

የሥራ ቦታ: አ/አበባ

How to Apply

የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ድርጅታችን በሚገኝበት አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር BT-132 ላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋርና የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ጋር

በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡

  • ሁሉም አመልካችች ኃላፊነት ወስደው ለሚሰሩት ሥራ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት
  • የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው
  • የቃለመጠየቅና የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ በመደወል እናሳውቃለን
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • ለሁሉም ክፍት የሥራ መደቦች ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት ይሆናል

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0963359696 / 0931225501/ 0118126458/ 0118126438/ 0913104095  ደውሎ ማነጋገር ይቻላል

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

እንደስማችን ያሳርፋል ሥራችን!!


Related Jobs

3 days left

MSA Trading PLC

National Sales and Marketing Manager

Sales Manager

time-icon

Full Time

8 - 12 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Business, Marketing or in a related field of study with relevant work experience, out of which 5 years in sales leadership

Addis Ababa

3 days left

MSA Trading PLC

Upcountry Sales and Marketing Manager

Sales Manager

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Business, Marketing or in a related field of study with relevant work experience, out of which 3 years in upcountry sales and marketing leadership

Addis Ababa

3 days left

MSA Trading PLC

Key Account Sales and Marketing Representative

Marketing Representative

time-icon

Full Time

2 yrs

2 Positions


Bachelor’s Degree in Business, Marketing or in a related field of study with relevant work experience

Bahir Dar,Addis Ababa

3 days left

MSA Trading PLC

Sales and Marketing Head

Sales Manager

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position


BA Degree in Marketing, Business or in a related field of study with relevant work experience, out of wich 1 year in sales and marketing leadership

Bahir Dar

3 days left

MSA Trading PLC

National Marketing Manager

Marketing Manager

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


BA Degree in Marketing, Business or in a related field of study with relevant work experience, out of which 3 years in marketing leadership

Addis Ababa

3 days left

MSA Trading PLC

National Sales Manager

Sales Manager

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


BA Degree in Marketing, Business or in a related field of study with relevant work experience, out of which 3 years in sales leadership

Addis Ababa