Job Expired

company-logo

HR Manager

Rest Trading PLC

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

8 years - 10 years

Position

2021-03-23

to

2021-04-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የሁለተኛ ዲግሪ /የመጀመሪያ ዲግሪ በሰው ኃይል አስተዳደር ወይም በህዝብ አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት እውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ/ች
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ለ8/10 ዓመት በሰው ኃይል አቅርቦት ወይም ተመሳሳይ ንግድ ድርጅት ውስጥ በሰው ኃይል አስተዳደር ኃላፊነት ቦታ ላይ የሰራ/ች፣መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት ማስረጃም ማቅረብ የሚችል /የምትችል እንዲሁም የአሰሪና ሰራተኛ ህግ፣ አዋጅ ፣ ደንብና መመሪያ ጠንቅቆ የሚያውቅ/የምታውቅ

የሥራ ቦታ: አ/አበባ

How to Apply

የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ድርጅታችን በሚገኝበት አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር BT-132 ላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋርና የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ጋር

በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡

  • ሁሉም አመልካችች ኃላፊነት ወስደው ለሚሰሩት ሥራ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት
  • የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው
  • የቃለመጠየቅና የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ በመደወል እናሳውቃለን
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • ለሁሉም ክፍት የሥራ መደቦች ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት ይሆናል

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 963359696 / 0931225501/ 0118126458/ 0118126438/ 0913104095 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

እንደስማችን ያሳርፋል ሥራችን!!