Job Expired
Zaf Pharmaceuticals
Finance
Business and Administration
------
7 years - 12 years
Position
2021-03-22
to
2021-03-26
Contract
Share
Job Description
በአስተዳደርና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ የትምህርተ ተቋም በባችለር ዲግሪ የተመረቀና ቢያንስ የ7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ከታወቀ የትምህርተ ተቋም በዲፕሎማ የተመረቀና በሙያወ ቢያንስ ከ12 ዓመት በላይ የሰራ፡፡ማዕድን ሳይት ላይ በሥራ አስኪያጅነት ወይም በከፍተኛ የኃላፊነት የሥራ መደብ ላይ የሰራ ተመራጭ ይሆናል፡፡
የሥራ ቦታ: ሻኪሶ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ መረጃዎቻቸውን በመያዝ አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ ባለው ኖክ ነዳጅ ማደያ ገባ ብሎ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 0116292419 መደወል ይችላሉ፡፡
Related Jobs
1 day left
Addis Cardiac Hospital
Receptionist
Receptionist
Full Time
1 - 2 yrs
1 Position
Diploma in Administration, Healthcare or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Greet patients, visitors, and staff in a warm and professional manner. - Answer and direct incoming calls efficiently and accurately. - Manage patient check-in and check-out procedures