Job Expired

company-logo

Mail Motorist

Mame Steel Mill PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

------

2 years

Position

2021-03-22

to

2021-03-30

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ

የሥራ ቦታ፡ ቃሊቲ ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር

How to Apply

  • የመኖሪያ አድራሻ እንቁላል ፋብሪካ፣ ሸጎሌ መንደር 7፣ሰሜን ማዘጋጃ፣ አዲሱ ሚካኤል፣ ሩፋኤል፣ ሰባራ ባቡር፣ ዊንጌት፣ ታይዋን ወይም ቦሌ መድሃኒያለምና አካባቢው ዙሪያ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና CV በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 18993 አዲስ አበባ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114-39 46 51 ወይም 0114-392577 ይደውሉ፡፡