Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 10/9/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና ሞተር በደንብ መንዳት የሚችል
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 2/3/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- ፆታ: ወ
- ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: አ/አበባ
How to Apply
የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ድርጅታችን በሚገኝበት አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር BT-132 ላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋርና የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ጋር
በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
- ሁሉም አመልካችች ኃላፊነት ወስደው ለሚሰሩት ሥራ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
- ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት
- የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው
- የቃለመጠየቅና የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ በመደወል እናሳውቃለን
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- ለሁሉም ክፍት የሥራ መደቦች ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት ይሆናል
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0963359696 / 0931225501/ 0118126458/ 0118126438/ 0913104095 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል
ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
እንደስማችን ያሳርፋል ሥራችን!!